ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ ብቃቱና ፍላጎቱ ያላቸው አመልካቾችን አወዳድሮ በሚከተሉት የሙያ መስኮች መቅጠር ይፈልጋል፡፡

No

Field Specialization

Required No

Academic  Rank & Education Level

Remark (referred specialist area)

1

Astrophysics

2

PhD  Holder with a rank of Assistant Professor and above

 

2

MSc

 

2

Condensed Matter Physics (Solid state Physics)

2

PhD  Holder with a rank of Assistant Professor and above

 

1

MSc

 

3

Nuclear physics

2

PhD  Holder with a rank of Assistant Professor and above

 

1

MSc

 

4

Quantum Optics and Information

2

PhD  Holder with a rank of Assistant Professor and above

 

1

MSc

 

5

Statistical Physics

2

PhD  Holder with a rank of Assistant Professor and above

 

2

MSc

 

6

Physics Education

2

PhD  Holder with a rank of Assistant Professor and above

 

1

MSc

 

7

Polymer/Plasma Physics

2

PhD  Holder with a rank of Assistant Professor and above

 

1

MSc

 

8

Algebra

3 

MSc

 

9

Analysis

3

MSc

 

10

Differential Equations

3

MSc

 

11

Optimization

1

MSc

 

12

Numerical analysis

1

MSc

 

13

Algebra

2

PhD  & above

 

14

Analysis

2

PhD  & Associate Professor & above

 

15

Differential Equations

1

PhD  & Associate Professor & above

 

16

Numerical analysis

1

PhD  & Associate Professor & above

 

17

Optimization

2

PhD  & above

 

18

Analytical Chemistry

1

MSc

 

2

PhD Assistance Professor and above

Nanotechnology

19

Organic Chemistry

1

MSc

 

3

PhD Assistance Professor and above

Synthetic chemistry, Polymer chemistry, Natural Product Chemistry 

20

Inorganic Chemistry

2

MSc

 

2

PhD (Assistance Professor and above)

Material science, Coordination Chemistry, Bioinorganic chemistry

21

Physical chemistry

2

MSc

 

3

PhD (Assistance Professor and above)

Computational

 

Technical Assistance

22

Technical assistance

4

Degree

Experience in HEI or research institute

23

Technical assistance

2

MSc in Chemistry

Experience in Coordination and management of Laboratory activities

24

Sport science

2

PhD and Above

PHD

25

Volleyball

1

MSc

 

26

Exercise Physiology

1

MSc

 

27

Botanical Science

1

MSc

 

28

Plant Biotechnology

1

MSc

 

29

Plant Physiology

1

PhD

 

30

Aquaculture Or Fisheries & Aquatic Sciences Or Aquatic Ecology

1

MSc

 

31

Aquaculture or Fisheries & Aquatic Sciences or Aquatic Ecology

1

PhD

 

32

Applied Microbiology

1

PhD

 

33

Insect Sciences or PhD in Applied Entomology

1

PhD

 

 

Technical Assistant 

34

Biology Laboratory Technician

1

BSc In Biology Laboratory Technician Or Diploma in Biology

 

35

Statistics

10

MSc

 

ማሳሰቢያ

  •   በሌክቸረርነት ለመቀጠር ለወንዶች 3.50 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 3.00 እና ከዚያ በላይ ያላቸው፡፡
  • ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.75 እና ከዚያ በላይ ያላቸው፡፡
  • ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.50 እና ከዚያ በላይ ያላቸው፡፡
  •  ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አካባቢ ነባር ብሄረሰብ ተወላጅ ተማሪዎች 3.15 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.50 እና ከዚያ በላይ ያላቸው፡፡
  • በሌክቸረር ደረጃ ለማመልከት የ2ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሁፍ ውጤትB+ ‘very good’ እና ከዚያ በላይ
  • በሌክቸረር ደረጃ ለማመልከት እድሜው ከ45 አመት ያልበለጠ

 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን (ከሰኔ 20/2011 ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት 1ዐ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር ይዘው በዩኒቨርሲቲው የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ቦሌ ABH ሕንፃ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ በዩኒቨርሲቲው የመልዕክት ሣጥን ቁጥር 378 ጅማ በማለት መላክ ይቻላል፡፡

  • ለመምህራን የደመወዝና የቅጥር ሁኔታ በከፍተኛ የት/ት ተቋማት ስኬልና አቀጣጠር ደንብ ይሆናል፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ
  •  ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በማስታወቂያ ይገለፃል፡፡