ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች የሚያመለክቱ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

S.N

Field of Study

Qualification

Quantity

Remark

1. 

Astrophysics

PhD

1

Assistant Prof. & above

2. 

Statistical physics

PhD

1

Assistant Prof. & above

3. 

Quantum Field Theory

PhD

1

Assistant Prof. & above

4. 

Quantum optics

PhD

1

Assistant Prof. & above

5. 

Nuclear Physics

PhD

1

Assistant Prof. & above

6. 

Computational Physics

PhD

1

Assistant Prof. & above

7. 

Condensed Matter Physics

PhD

1

Associate Prof. & above

8. 

Laser Spectroscopy

PhD

1

Assistant Prof. & above

9. 

Space Physics

PhD

1

Assistant Prof. & above

10. 

Atmospheric Physics

PhD

1

Assistant Prof. & above

11. 

Physics Education

PhD

2

Assistant Prof. & above

12. 

Statistics

PhD

2

 

13. 

Statistics

MSc

4

 

14. 

Organic Chemistry

PhD

1

 

MSc

1

 

15. 

Inorganic Chemistry

PhD

1

 

MSc

1

 

16. 

Physical Chemistry

PhD

1

 

MSc

2

 

17. 

Microbiology

PhD

1

 

18. 

Sport Science

MSc

3

Lecturer & above

19. 

Sport disciplines

PhD

2

Associate & Above 

ማሳሰቢያ፡-

ለሥራ መደቡ ከሚወዳደሩ አመልካቾች መካከል በ MSc ደረጃ ለሚወዳደሩት በመጀመሪያ ድግሪ CGPA ውጤታቸው ለወንዶች 3.00 በሁለተኛ ዲግሪ CGPA 3.75 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች በመጀመሪያ ድግሪ CGPA ውጤታቸው 2.75 እና በሁለተኛ ዲግሪ CGPA 3.50 ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም በመመረቂያ ፅሑፋቸው B+, Very Good እና ከዚያ በላይ ግሬድ ያገኙ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ 

አመልካቾች የሚወዳደሩበትን ዲፖርትመንት (ት/ክፍል) ለይተው መግለፅና ለሚወዳደሩበት ሥራ ቀጥታ የሆነ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የተወዳዳሪዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ይዘው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ 3ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ወይም አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊትለፊት በሚገኘው የቀድሞ የABH ሕንፃ በሚገኘው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ጽ/ቤት ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡

አመልካቾች ያቀረቡትን ማስረጃ አስፈላጊው ማጣራት ከተደረገ በኋላ እንደ አስፈላጊነቱ የቅጥር መምረጫ ፈተና ሊሰጥ ይችላል፡፡

 

የሚመረጡ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

 የደመወዝና የቅጥር ሁኔታ በከፍተኛ ት/ተቋማት ስኬልና የመምህራን አቀጣጠር ደንብ መሠረት ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች በከፍተኛ ሁኔታ ይበረታታሉ፡፡

 

 በጅማ ዩኒቨርሲቲ

 

የተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ