የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ2010ዓ.ም የትምህርት ዘመን በክረምት የትምህርት መርሐግብር በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ የተለያዩ የስልጠና ዘርፎች አመልካቾችን ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመማር ፍላጐት ያላችሁና የትምህርት ሚኒስቴርን የከፍተኛ ት/ት መግቢያ መስፈርት ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ከግንቦት 14/2010ዓ.ም እስከ ሰኔ 15/2010 ዓ.ም ድረስ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ስልጠናዎቹ በሚሰጡባቸው ኮሌጆች በሚገኙ የኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮዎች በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡
ስልጠናው የሚሰጥባቸው የትምህርት መስኮች